እግዚአብሄር ጴንጤ ፣ እግዚአብሄር ኦርቶዶክስ ፣ እግዚአብሄር ሙስሊም አይደለም እግዚአብሄር እግዚአብሄር ነው ማንነቱም ፍቅር ነው !
ወጣቶች ማየታቹ የእግዘአብሄር ፍቃድ ስለሆነ በቅድሚያ እንኳን ደስ አለክ ወንድማችን እኛን መቅረብ ከኛ ጋር የእግዚአብሄር ቃል ማጥናት ሀብረት ማድረግ ከፈለክ መረጃችንን በክፍላችን ውስጥ ታገኛለክ እንወድካለን
ልጃት እግዚአብሄር በመፍራት በጥበብ በእግዚያብሄር ቃል እዲያድጉ የወላጅ ሚና ከፍተኛ ነው እንግዲያውንስ ? የልጃች ክፍል የሚለውን በመጫን መረጃ ያግኙ።
እግዚአብሄርን በመሣሪያ ማገልገል ከፈለጉ ከአስራ አረት በላይ ጌታን በዚ መንገድ ያገለገለ ወንድም ሰላለን ሊረዳችሁ ተዘጋዝጅቶል ከናተ የሚፈለገው በእወነት ጌታን ለማገልገል ማሰባችሁ ነው ከፈለጉ አሁኑ ወደ ክፍል ይግቡ
ለእግዚአብሄር ምርጥ የሚሉት መቀኝት ከፈለጉ እግዲያወንስ እኛ በፀጋች ልንረዳዎት ተዘጋጅተን እየጠበቅኖት ነው ወደ ክፍሉ በመግባት አንድ ላይእግዚአብሄር እንቀኝ